ከ11 ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች $640,000 ዶላር በሊባኖስ ከሚገኙ የቤት ሠራተኞች በመዝረፍ አሜሪካ ለሚገኝ የህግ ተቋም እንዲተላለፍ አደረጉ

በ2019 እ.ኤ.አ. መገባደጃ ላይ ለአዲስ ስታንዳርድ ከደረሰ የጥቆማ ሰነድ በመነሳት ተከትሎ ባደረግናቸው ምርመራዎች በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ንብረት የሆነ ገንዘብ በኢትዮጵያ መንግስት ተመዝብሮ በምስጢር ለአሜሪካ የሎቢ ድርጅት የዕዳ ክፍያ እንዲሆን $600,000 የሆነ መጠን ያለው ክፍያ መፈጸሙ ተደርሶበታል።… Read More ከ11 ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች $640,000 ዶላር በሊባኖስ ከሚገኙ የቤት ሠራተኞች በመዝረፍ አሜሪካ ለሚገኝ የህግ ተቋም እንዲተላለፍ አደረጉ